የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት
- ዜና
የኬንያ መንግስት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ እያካሄደው ያለው ‘ዘመቻ’ ከኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው – መረጃና ደህንነት አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2017 ዓ.ም፡- የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ እያካሄደ ባለው ‘ልዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በሱልልታ ወረዳ በፈጸሙት ጥቃት የወረዳውን ፖሊስ አዛዥ ጫምሮ ሁለት ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባም ታህሳስ 2/ 2017 ዓ/ም፦ በኦርሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ትናንት ታህሳስ 1/2017…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በመዲናዋ ታጣቂዎች ላሰሙት ተኩስ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ፤ ኢዜማ ተኩሱ “ህይወት ቀጥፏል” መባሉን መንግስት እንዲያጣራ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30/2017 ዓ/ም፦ ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጋር የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትናንት ወደ ተሃድሶ ሥልጠና ማዕከላት በመጓዝ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ለሀገሪቱ ሰላም ብለን መሳሪያችንን አዝቅዝቀን ከመንግስት ጋር ስምምነት አድርገናል- ሰኚ ነጋሳ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/ 2017 ዓ/ም፦ ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት የፈጸሙት የቀድሞው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራር ሰኚ ረጋሳ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች ‘በመንግስት የተመቻቹ ናቸው መባሉን’ የክልሉ መንግስት አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች ትናንት ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ/ም የተካሄዱት የሰላም ጥሪ ሰልፎች “በመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያ ክልል ከ130 በላይ ሰዎች “ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ጋር ዝምድና አላችሁ” በሚል ለወራት ታስረው እንደሚገኙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 05/ 2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ኦቦራ በተሰኘ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ከ130…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ውስጥ ክፍፍል ተፈጥሯል በማሉን ድርጅቱ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ከመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት፤ በጃል ሰኚ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አለው” በሚል የቀረበበትን ውንጀላ አስተባበለ
“በኮርያውያኑ እገታ እጄ የለበትም” ሲል ገልጿል። አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 17/ 2016 ዓ/ም፦ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከሶማሊያው “አልሸባብ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት…
ተጨማሪ ያንብቡ »