አማራ ክልል
- ዜና
ከቀናት እንቅስቃሴ መቋረጥ በኋላ ባህርዳር ከተማ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመለሰች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/ 2016 ዓ/ም፦ የአማራ ክልል መዲና ባህርዳር ከቀናት የንግድ ሱቆች መዘጋት እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መቋረጥ በኋላ ወደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዕለታዊ ዜና፡ በአማራ ክልል ተጠልለው የነበሩ የሱዳን ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ የአግር ጉዞ መጀመራቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል፤ በምዕራብ_ጎንደር ዞን በሚገኙ የአውላላ እና ኩመር መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ተጠልለው የነበሩ 800…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባህርዳር ከተማ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ የሰውም ሆነ የመኪና እንቅስቃሴ ተከለከለ፤ ባጃጅ ከምሽቱ 12 በኋላ ማንቀሳቀስ እንደማይቻል ተገልጿል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም፡-የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት የተለያዩ የክልከላ ውሳኔዎችን ማሳለፋን አስታወቀ። የአስተዳደሩ ጸጥታ ምክር ቤት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአማራ ክልል መንግስት ከታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ ነኝ” አለ፣ በክልሉ ሰላማዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አለመኖሩን አምኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ” መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ጽንፈኛ ታጣቂዎች በሰሜን ጎጃም ዞን በርካቶችን ገድለዋል 13 የሚሆኑትን አስረዋል” ሲል የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም፡- “ጽንፈኛ ታጣቂዎች በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን፣ በደቡብ ሜጫ ወረዳ ልዩ ስሙ ገርጨጭ በሚባል አካባቢ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በርካታ ተፈናቃዮችና ሚሊሻዎች እየተመለሱ ባሉበት ወቅት በራያ አላማጣ ፍርሃትና የጸጥታ ስጋት ሰፍኗል
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 16/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለፉት ሶስት ቀናት ሚሊሻዎችንና የቀድሞ ፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ 17,000 ተፈናቃዮችን ወደ ራያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በስደተኞች መጠለያ አካባቢ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሁለት ሱዳናውያን ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በሚገኘው አውላላ የሥደተኞች መጠለያ ጣቢያ አከባቢ ሰፍረው በነበሩ ስደተኞች ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ »