አሜሪካ
- ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ እና ግብጽን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማስማማት አሁንም ዝግጁ ነኝ ብላለች – የግብጽ ሚዲያ
የግድቡ የሲቪል ሥራ 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ መድረሱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2016 ዓ.ም፡- አሜሪካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያና ሶማሊያ መሪዎች በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት እንዲያረግቡ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ መነግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ጸሐፊ ሞሊ ፊ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ በመርአዊ የተፈጸመው የንጹሃን ግድያ እጅግ እንዳሳሰባት ገለጸች፣ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራም ጠይቃለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን በመርአዊ ከተማ በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ግድያ እንዳሳሰበው በመግለጽ ሁኔታው በገለልተኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የተቀበሩ ፈንጂዎችን ለማክሸፍ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የተቀበሩ ፈንጂዎችን ለማክሸፍ የአሜሪካ መንግስት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር “ታሪካዊ ትብብር” እያደረግ መሆኑን አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ውጥረት በማርገብ እንዲወያዩ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– የአሜረካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ ኢትዮጵያ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ካናዳ የአፍሪካ ልማት ባንክ ሠራተኞች ላይ ድብደባ ያደረሱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ ጠየቁ
አዲስ አባባ፣ ታህሳስ 18/ 2016 ዓ/ም፡ በቅርቡ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ልማት ባንክ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር አብዱል ካማራን ጨምሮ ሁለት የባንኩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊነት በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ተካሂዶ የነበረውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ለማስቆም የተፈረመውን የአልጀርስ ስምምነት 23ኛ አመትን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ማይክ ሀመር በቀጣይ አስር ቀናት በኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ እና ኳታር ጉብኝት ያካሂዳሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር በጂቡቲ፣ ኳታር እና ኢትዮጵያ ለአስር ቀናት ጉብኝት እንደሚያካሂዱ…
ተጨማሪ ያንብቡ »