ኢትዮጵያ
- ዜና
በትግራይ ያለውን የረሃብ ቀውስ የሳተላይት ምሥሎች እና የዶክተር ምስክርነት አመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/ 2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል አስከፊ የሆነ የሰብዓዊ ቀውስ እና የረሀብ አደጋ እየተባባሰ መምጣቱን ቢቢሲ ከሳተላይት ምስሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
በትግራይ እየተስፋፋ ያለው እገታ እና ጥቃት የክልሉን የማገገም ሂደት አደጋ ላይ ጥሏል
በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ህዝብ ለሁለት አመታት በዘለቀው ጦርነት የከፋ መከራን አሳልፏል። ምንም እንኳ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አይናችን እያየ ነው የአፈር ናዳው ያንን ሁሉ ህዝብ የበላው፤ ሁኔታው በጣም አስከፊ ነው_ የገዜ ጎፋ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሰኞ ሐምሌ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር ክልከላ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በኤርትራ የትራንስፖርት እና ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስቴር የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 20/ 2017 በኋላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሀዲያ ዞን ከ300 በላይ የሆስፒታል ዳግም ሠራተኞች የማቆም አድማ እያደረጉ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16/ 2016 ዓ/ም፦ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ ከ300 በላይ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሠራተኞች፤ ለሁለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በርካታ ተፈናቃዮችና ሚሊሻዎች እየተመለሱ ባሉበት ወቅት በራያ አላማጣ ፍርሃትና የጸጥታ ስጋት ሰፍኗል
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 16/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለፉት ሶስት ቀናት ሚሊሻዎችንና የቀድሞ ፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ 17,000 ተፈናቃዮችን ወደ ራያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በስደተኞች መጠለያ አካባቢ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሁለት ሱዳናውያን ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በሚገኘው አውላላ የሥደተኞች መጠለያ ጣቢያ አከባቢ ሰፍረው በነበሩ ስደተኞች ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደራ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፤ በምዕራብ ወለጋ ተጨማሪ ሶሰት ሰዎች “በመንግስት ሃይሎች” ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ »