ኢትዮጵያ
- ዜና
መንግስት ግጭቶችን እንዲፈታ እና ለቀረቡ የሠራተኞች ጥያቄ ላይ የመፍትሄ እርምጃ እንዲወስድ ኢሰማኮ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአገሪቱ ያሉ ግጭቶችን በዉይይት እንዲፈታ እና የሠራተኞች ጥያቄን እና የሥራ ግብር እንዲቀነስ ለቀረበው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ በሚያስከትለው ጎርፍ ሳቢያ ከአንድ ሚሊየን በላዩ ሰዎች ከቀያቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉ ሲል የመንግስታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም፡- በተያዘው የበልግ ወራት የሚኖረው ከፍተኛ ዝናብ በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች የጎርፍ አደጋ እንዲከሰት ያደርጋል ሲል የመንግስታቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የፕሪቶሪያው ስምምነት “እንዲከበርና ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር” ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር “በአካባቢው ማህበረሰቦች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት በጥልቀት እየተከታተሉ” መሆኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት” ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/ 2016 ዓ/ም፦ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች ታህሳስ 2 ቀን በቁጥጥር ስር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ መንግስት በዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየትና ያለመከፈል ችግርን እንዲቀርፍ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2016 ዓ/ም፦ በድቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የድመወዝ መዘግየት እና ያለመከፈል ችግር እንዲቀረፍ የወላይታ ብሔራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው” – የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- በርካታ የሀገሪቱ ባለስለጣናት በተገኙበት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በአገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ለውይይት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ተጠየቀ፤ ጥበቃ ይደርግላቸዋል ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14/2016 ዓ/ም፦ ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡…
ተጨማሪ ያንብቡ »