ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያና ሶማሊያ መሪዎች በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት እንዲያረግቡ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ መነግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ጸሐፊ ሞሊ ፊ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ከሁለት የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከሁለት ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/2016 ዓ.ም፡- ሃያ አምስት የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ለመሥራት ጥያቄ ማቅረባቸውንና ከእነዚህ ውስጥ አራቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የዓለም ሥራ ድርጅት ያጸደቃቸውና ኢትዮጵያ ያላካተተቻቸውን ስምምነቶችን እንድትፈርም የሚጠይቅ አጋርነት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/2016 ዓ.ም፡- በዓለም ሥራ ድርጅት ድንጋጌዎች ውስጥ የተካተቱ እና ኢትዮጵያ እስካሁን ያልፈረመቻቸው ስምምነት ቁጥሮች 189፣190፣97 እና 143…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረምኩትን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየወሰድኩ ነው ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/2016 ዓ.ም፡- ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየተወሰደች እንድምትገኝ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና አለም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ባህል እና ጥበብ
ዕለታዊ ዜና፡ በጥንታዊቷ ሀርላ ከተማ ከ6ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ኪነ-ህንጻ እና በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ዓ/ም፦ በጥንታዊቷ ሀርላ ከተማ ከ6ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ኪነ-ህንጻ እና በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ የፆታዊ ጥቃት ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል በቅዱስ #ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመርቆ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12/2016 ዓ.ም፡- የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፆታዊ ጥቃት ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል በሆስፒታሉ ግቢ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12/2016 ዓ.ም ፦ በአማራ ክልል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በኋላ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አለመርገቡ እና የሚታይ ለውጥ አለመከሰቱ አሳዛኝ ነው – ተመድ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ልዩ መልዕክተኛ እና የተመድ የሶማሊያ ተልዕኮ ረዳት ካተሪዮና ሌይንግ…
ተጨማሪ ያንብቡ »