ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ የመንግስት ባለስልጣናት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ሰላማዊ ተቃውሞዎችን ለማፈን መጠቀማቸውን ሊያቆሙ ይገባል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን በሀገሪቱ በሰላማዊ መንገድ መንግስትን የሚቃወሙ፣ አጥብቀው የሚተቹ ታዋቂ ፖለቲከኞችን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሶማሊያ ተግባር የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ለመሳብ ያለመ ነው ሲል መንግስት አጣጣለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው የተመለሱትን የሶማሊያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ3 ሺህ 225 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አለመጀመሩን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ለማስጀመር እየሠራ መኾኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዕለታዊ ዜና፡ የ51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/ 2016 ዓ/ም፡– የ51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። በሕዝብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ቢትኮይኝ ማይኒንግ ያስጀምራታል የተባለ ስምምነት ከሆንግ ኮንግ ኩባንያ ጋር ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከሆንግ ኮንግ ዳታ ማዕከል አገልግሎት ጋር የ250 ሚሊዮን ዶላር የመረጃ ማይኒንግ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በመርዓዊ የተፈጸመውን ግድያ ሊመረምር መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2016 ዓ/ም፦ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመርማሪ ቦርድ በመርዓዊ ከተማ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከህግ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ ክልል መራዊ ከተማ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጸጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል…
ተጨማሪ ያንብቡ »