ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ወደ ሶማሊ ላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ወደተፈራረመችው ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ “በተደራራቢ መርሀ ግብር” ምክንያት በነገው የኢጋድ ስብሰባ ላይ እንደማትሳተፍ አሳወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ ኢትዮጵያ፤ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግታት ድርጅት (ኢጋድ) በነገው ዕለት ጥር 8 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሀሰተኛ መረጃ ስርጭት “የፖሊስ ሰራዊቱን ለመከፋፈል” የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ፖሊስ እንደማይታገስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ ወቅት እና አጋጣሚዎችን እየጠበቁ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨት” ህዝቡን ለማሸበር እና የፖሊስ ሰራዊቱን ለመከፋፈል” የሚደረጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የተቀበሩ ፈንጂዎችን ለማክሸፍ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የተቀበሩ ፈንጂዎችን ለማክሸፍ የአሜሪካ መንግስት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር “ታሪካዊ ትብብር” እያደረግ መሆኑን አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር “የሕገ – መንግሥት ጥሰት” አቤቱታ ቀረበበት
አዲስ አበባ፣ ጥር 7/ 2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣው ደንብ ቁጥር 4/2016 የኢፌዴሪን ሕገ – መንግሥት አራት አንቀጾችን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አምባሳደር መለስ አለም ኢትዮጵያ ለአንዲት ቻይና ፖሊሲ ያላትን ቁርጠኝነት አርጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 ዓ/ም፡_ የውጭ ጉዳይ ሚስኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለአንዲት ቻይና ፖሊሲ ያላትን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት መዳረጋቸውን ዶይቼ ቬሌ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች እየተፈጸም ያለው የድሮን ጥቃት የንጹሃን ዜጎች ሞት እያደረስ ይገኛል፤ መካላከያ ሠራዊት ሊቆጠብ ይገባል!
አዲስ አበባ፣ ጥር 3/2016 ዓ/ም፡_ በተለምዶ ድሮን በመባል የሚታውቁት ሰው አልባ አውሮፕላኖች በኢትዮጵያ ለውጊያ ዓላማዎች ጥቀም ላይ መዋል የጀመሩት በህዳር…
ተጨማሪ ያንብቡ »