ኢትዮጵያ
- ቢዝነስ
ዜና፡ የፈረንሳይ የቢዝነስ ልዑካን በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2016 ዓ.ም፡- ሃያ የፈረንሳይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች ለመለየት ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ፎሬንብሪፍ ድረገጽ በዘገባው አስታውቋል። ባለፉት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ በጎርፍ ሳቢያ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥረ 130 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ ከቅርብ ግዜያት ወዲህ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ባህል እና ጥበብ
ዕለታዊ ዜና፡ ሩሲያ በኢትዮጵያ ባህሏን እና ቋንቋዋን የማስተዋውቅ መርሃግብር አካሄደች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/ 2016 ዓ/ም፦ ሩሲያ በኢትዮጵያ ታሪኳን፣ ባህሏን፣ ቋንቋዋን እና ጂኦግራፊዋን የማስተዋውቅ ዝግጅት አካሄደች። የያሊያኖቭስክ መንግስት ፔዳጎጂካል ዩኒቨርሲቲ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በሁለት የአዲስ አበባ ሰራተኞቼ ላይ እስር እና ድብደባ ተፈጽሟል፣ ይህም ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ መብት ጥሰት ነው ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/2016 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ልማት ባንክ በአዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮው ባልደረባ የሆኑ ሁለት ሰራተኞቹ ላይ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሀይሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሰራዊቱ በጥቃቅን ችግሮች እንዳይጠመድ የፖለቲካ አመራሩ የፖለቲካ ችግሮችን መፍታት አለበት ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጥቃቅን ችግሮች እንዳይጠመድ የፖለቲካ አመራሩ የፖለቲካ ችግሮችን መፍታት አለበት ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአሜሪካ የረድኤት ድርጅት ዩኤስኤድ በቀጣይ ወር በመላ ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ አቅርቦት እንደሚጀምር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5/2016 ዓ.ም፡- ዩኤስኤድ ከወራት በፊት አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ አቅርቦት ከቀጣይ ወር ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ እንደሚጀምር ማስታወቁን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሶስተኛዋ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኛ ተጠልሎባት የምትገኝ ሀገር መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2016 ዓ.ም፡- ለበርካታ አመታት በአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኛ አስጠልላ የቆየችው ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሶስተኛዋ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያግዝ አንድ ሚሊየን ዩሮ ለገሰ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያግዝ አንድ ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ መስጠቱን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። በሀገሪቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ »