ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እስከ 2030 ከካርበን ሽያጭ 100 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየሰራች ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ በደን ልማት ዘርፍ እያከናወነች ባለው ሥራ እ.ኤ.አ እስከ 2030 ከካርበን ሽያጭ 100 ሚሊዮን ዶላር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኤርትራ ጦር ያለአግባብ ከያዛቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን ውሳኔ መሰረት የኤርትራ ጦር ከኢትየጵያ ግዛቶች ለቆ እንዲወጣ የአውሮፓ ህብረት ጠይቋል።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ኢትዮጵያ በቀይ ባህር በኩል የወደብ ባለቤት ለመሆን በጎረቤቶቿ ላይ ወረራ እንደማትፈጽም ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አመላከቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት 116ኛው ዓመት የመከላከያ ሠራዊት በዓል “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በህግ የበላይነት ምዘና ከአምናው ዝቅ በማለት ከ142 ሀገራት 129ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/ 2016 ዓ.ም፦ የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) ዛሬ ጥቅምት 14 ባወጣው የ2023 የህግ የበላይነት ምዘና ኢንዴክስ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዕለታዊ ዜና፡ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በካይሮ ሲካሄድ የነበረው ሶስተኛው ዙር ድርድር መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም፡- በግብጽ ካይሮ ሲካሄድ የነበረው ሶስተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር መጠናቀቁ ተገለጸ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በኢትዮጵያ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም፡– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድንድ ድርጅት ዩኒሴፍ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በቻይና የፋይናንስ ተቋማት የተያዘባትን አንድ ነጥብ ሶስት ቢሊየን ዶላር ብድር ለማስለቀቅ እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም፡- በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በቻይና ባደረገው ጉብኝት ከሀገሪቱ ኤግዚም ባንክ (Export-Import Bank)…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መከላከያ በምዕራብ ሽዋ ዞን በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ቡድን ላይ ወሰድኩት ባለው እርምጃ ዋና አመራሩን ገደልኩ ሲል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራው ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነስ) ታጣቂዎች ላይ በወሰደው…
ተጨማሪ ያንብቡ »