አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ “በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ የጋራ ትስስር እሴቶች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል” – ርዕሰ መስተዳድሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ባለሃብቶች ጋር በሰላም እና ልማት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የመማሪያ መጻህፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና መፍጠራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የመማሪያ መጻህፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና እንደሆነባቸው የክልሉ መምህራን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በሽዋ ሮቢት ስምንት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ፤ ጥቃቱ ተከትሎ በአካባቢው የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2016 ዓ/ም፡- ትላንት የካቲት 15/ 2016 ከአዲስ አበባ ወደ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ በመጓዝ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ትንታኔ: በግድያ እና ሰብአዊ መብት ጥሰት ታጅቦ የተራዘመው የአማራ ክልል አስቸኳይ ግዜ አዋጅ
በዘላለም ታከለ @ZelalemTakelee አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ.ም፡- ከአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር በ30 ኪሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው የመራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12/2016 ዓ.ም ፦ በአማራ ክልል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ከ250 ሺህ በላይ ሕጻናት ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ3 ሺህ 225 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አለመጀመሩን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ለማስጀመር እየሠራ መኾኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በመርዓዊ የተፈጸመውን ግድያ ሊመረምር መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2016 ዓ/ም፦ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመርማሪ ቦርድ በመርዓዊ ከተማ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከህግ…
ተጨማሪ ያንብቡ »