ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት በኢትዮጵያና በሶማሌ ላንድ መካከል የተፈረመውን ስምምነት “ያለልዩነት” እንደሚደግፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት በኢትዮጵያና በሶማሌ ላንድ መካከል የተፈረመውን መግባቢያ ሰነድ ስምምነት “ያለልዩነት”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያን የሎጂስቲክ ስርአት ለማዘመን የሚያግዝ ማስተር ፕላን በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ስርዓቱን የሚያዘመን እና አፈጻጸሙን ለማሳደግ ያለመ የሎጂስቲክስ ረቂቅ ማስተር ፕላን በአውሮፓ ሕብረት ድጋፍ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያሰፈልጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 ዓ/ም፦ በአፋር፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ ፣ደቡብ ፣ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በድርቅ የተጠቁ አካባቢዎች ወደ 4…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞቹ በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15,151 ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ያሰመዘገቡት 6,517 ሰራተኞች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ ታህሳስ 30/ 2016 ዓ/ም፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞች በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15,151 ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ያሰመዘገቡት 6,517…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ በሙስና ወንጀል በተከሰሱ 175 ግለሰቦች እስከ 19 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30/ 2016 ዓ/ም፡_ በግማሽ አመቱ በፍርድ ቤት ክርክር ሲደረግባቸው ከነበሩ 489 መዛግብት መካከል በአንድ መቶ መዝገቦች የተከሰሱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል የባንክ አገልግሎት የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር የገንዘብ ዝውውር መፈጸሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29/2016 ዓ.ም፡– በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በዲጂታል የባንክ አገልግሎት የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ዝውውር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ግብረ-ኃይሉ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን ጨምሮ ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም፡– 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ እንዲሁም በጥር ወር የሚከበሩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ »