አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ የአማራ ክልልን “የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ ነው” ሲል የክልሉ መንግስት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡- “የአማራ ክልልን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ” በመሆኑ ሕዝቡ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማራዘሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም፡– የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተጨማሪ አንድ ሳምንት ማራዘሙን አስታወቀ። የሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ
በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ቆርቆቤ በሚባል አካባቢ፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ትንታኔ፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሄዱ ያሉ ግጭቶች እና አለመርጋጋቶች የቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከፍተኛ አደጋ ደቅነዋል
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ/ም፡ ኢትዮጵያ የበረካታ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ከሆኑ አገራት መካክል አንዷ ናት። በተያዘው አመት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በክልሉ የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/ 2016 ዓ/ም፡ በአማራ ክልል ጎንደር ቀጣና የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች በቅርቡ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕስ አንቀጽ: በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በድርድር ማስቆም የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ማስጠበቅ ነው
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ትኩረት ባይሰጠውም በታንዛንያ የተካሄደው የፌደራል መንግስቱ እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ድርድር በኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን በመላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ ማየት ሀገርን እንደመካድ ይቆጠራል ሲል የአማራ ክልል መንግስት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት የሁሉም በሁሉም የሆ ነው ያለውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ መጠነ ሰፊና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 26 ዓ/ም፦ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ መጠነ ሰፊና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፤ ግድያ፣…
ተጨማሪ ያንብቡ »