ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ የህፃናት እና የፍልሰት ፖሊሲ እያዘጋጀች መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19/2016 ዓ.ም፡- የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች የተሳተፉበት በሀገራት መካከል የህገ ወጥ ፍልሰትን መከላከል ላይ ያተኮር አውደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ግድያዎች እና እገታዎች በተደጋጋሚ መፈጸማቸው መንግስት ግዴታውን በአግባቡ እየተወጣ እንዳልሆነ ማሳያ ነው – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚፈጸሙ እገታዎች እና ግድያዎች አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጣችው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ “ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ” በማሰራጨት ወንጀል ተጠርጥሮ በዕስር ላይ የመገኘው ጋዜጠኛ እንዲፈታ ማህበሩ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት19/2016 ዓ/ም፦ የሶማሌ ጋዜጠኞች ማህበር ከሁለት ሳምንት በፊት የካቲት 5/ 2016 በክልሉ የፀጥታ አካላት የታሰረው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ሥራዎችን ለመሥራት መዘጋጀቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19/2016 ዓ.ም፡- ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ሥራዎችን ለመሥራት የተሟላ ዝግጅት እንዳለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የጸጥታ ችግሮች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በሽዋ ሮቢት ስምንት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ፤ ጥቃቱ ተከትሎ በአካባቢው የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2016 ዓ/ም፡- ትላንት የካቲት 15/ 2016 ከአዲስ አበባ ወደ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ በመጓዝ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ትንታኔ: በግድያ እና ሰብአዊ መብት ጥሰት ታጅቦ የተራዘመው የአማራ ክልል አስቸኳይ ግዜ አዋጅ
በዘላለም ታከለ @ZelalemTakelee አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ.ም፡- ከአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር በ30 ኪሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው የመራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በጸጥታው ምክር ቤት የሶማሊያው ልዩ መልዕክተኛ ማብራሪያ በሀሰት የተሞላ ነው ስትል ኢትዮጵያ አስተባበለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/2016 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት በጸጥታው ምክር ቤት ተገኝተው የመንግስታቸውን አቋም ያንጸባረቁት የሶማሊያው ልዩ መልዕክተኛ ንግግር በሀሰት የተሞላ…
ተጨማሪ ያንብቡ »