ኢትዮጵያ
- ጤና
ዜና፡ በአዲስ አበባ የተገነባው የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ትላንት የካቲት 3 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በመዲናዋ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከአንድ ሚሊዩን በላይ የሶማሌላንድ እና የበርካታ ሀገራት ገንዘቦች ከነ-ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሚመራው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥር 17 እስከ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ያደረገው ሰላም ስምምነት በሁለት ጎራ የከፈለው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/ 2016 ዓ/ም፡- በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አልተመዘገበም፣ ቅድመ ምርጫ እውቅናም የለውም ነገር ግን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ምክር ቤቱ በስድስት ወራት ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ጨምሮ ሰባት ውሳኔዎችን ማስተላለፉንና 15 አዋጆችን ማጽደቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤቱ የአማካሪ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ በመርአዊ የተፈጸመው የንጹሃን ግድያ እጅግ እንዳሳሰባት ገለጸች፣ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራም ጠይቃለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን በመርአዊ ከተማ በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ግድያ እንዳሳሰበው በመግለጽ ሁኔታው በገለልተኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሴት መር የሲቪል ማኅበራት በመንግስትና ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ እና በድርድር ላይ ሴቶችን ተካታች እንዲደረጉ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30/ 2016 ዓ/ም፡_ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት መካከል የእርቅ ድርድር እንዲቀጥል እንዲሁም ከሌሎች ታጣቂ ኃይላት ጋር ያለዉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክትል ጠቅላይ ሚኒስተርን ጨምሮ የሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30/2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 30/ 2016 ዓ/ም ባካሄደው 15ኛው መደበኛ ስብሰባ የምክትል ጠቅላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ በነበረው ግጭት ከ80 በላይ በግጭቱ ተሳትፎ የሌላቸው ሰዎች ተገድለዋል – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ »