ሰሜን ሸዋ
- ዜና
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ፣ የአከባቢው ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች “የፋኖ ታጣቂዎችን” ተጠያቂ አድርገዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም፡-ባሳለፍነው ሳምንት በኦሮምያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ አራት ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም፡-የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ መገደላቸው ተገለጸ። ከወረዳው የኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉ በአከባቢው በሚንቀሳቀሱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በሰሜን ሸዋ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች የቻይና ዜጎችን አግተው ወስደዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም:- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራው ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነስ) ታጣቂዎች ትላንት…
ተጨማሪ ያንብቡ »