ሳዑዲ አረብያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በሳዑዲ አረብያ የሚቀጠሩ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ወርሃዊ ክፍያ በአንድ ሺ ሪያል እንዲቀንስ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2016 ዓ.ም፡– የሳኡዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ በቤት ሰራተኝነት የሚቀጠሩ ኢትዮጵያውያን ወርሃዊ ደመወዝ በአንድ ሺ የሀገሪቱ ገንዘብ ሪያል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በፌስቡክ በተከናወነ ዘመቻ ወደ ሳዑዲ አረብያ በማቅናት በቤት ሰራተኝነት በኤጀንሲዎች አማካኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ በመንግስት እውቅና ተችሮት በፌስቡክ በተካሄደ ዘመቻ ወደ ሳዑዲ አረብያ የቤት ሰራተኞች ቅጥር መፈጸሙ ለህገወጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
ርዕሰ አንቀፅ፡ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በሳዑዲ አረብያ የሚፈጸመው ሰብአዊነት የጎደለው፣ ያልተገባ በደል እና ግድያ ሊያበቃ ይገባል፤ መንግስት እና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ተጎጂዎች የደረሰባቸውን በደል እያወቁ ቸል ማለታቸው ተገቢ አይደለም!
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26/ 2015 ዓ.ም፡- የአለም አቀፉ ሰብዓዊ መቶች ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት የሳዑዲ አረብያ ድንበር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የሳዑዲ አረብያ መንግስት ድንበር ጠባቂዎቹ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን ግድያ አስመልክቶ የሂዩማን ራይት ዎች ያወጣውን ሪፖርት አጣጣለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 16/2015 ዓ.ም፡- ሳዑዲ አረብያ ድንበር ጠባቂዎች በየመን በኩል ድንበሯን አቋርጠው ሊገቡ የሞከሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን መግደላቸውንና ድርጊቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ »