ባህር ዳር
- ዜና
በአማራ ክልልና አዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና ትንታኔ
ሴቶችና ህፃናትን በተመለከተ በሥራ ላይ ያለው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሻሻል አለበት_ የህግ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ተደፍራ የተገደለችው የሰባት ዓመቷ ህፃን ሔቨን አወት አሰቃቂ የግድያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከቀናት እንቅስቃሴ መቋረጥ በኋላ ባህርዳር ከተማ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመለሰች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/ 2016 ዓ/ም፦ የአማራ ክልል መዲና ባህርዳር ከቀናት የንግድ ሱቆች መዘጋት እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መቋረጥ በኋላ ወደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባሕር ዳር ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ምክንያት እንቅስቃሴዎች መቆማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠራ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ በተፈጠረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በባህርዳር ከተማ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ የሰውም ሆነ የመኪና እንቅስቃሴ ተከለከለ፤ ባጃጅ ከምሽቱ 12 በኋላ ማንቀሳቀስ እንደማይቻል ተገልጿል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም፡-የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ ምክር ቤት የተለያዩ የክልከላ ውሳኔዎችን ማሳለፋን አስታወቀ። የአስተዳደሩ ጸጥታ ምክር ቤት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ80 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት፤ በመንግስትና በታጣቂ ቡድኖች መካከል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ …
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአማራ ክልል አስከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች በተከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በሶስት ዙር በተደረገው ዘመቻ በሃያ ቀናት ውስጥ አብዛኞቹ የክልሉ ዞኖች ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሳቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18/2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ነሐሴ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል…
ተጨማሪ ያንብቡ »