ትምህርት
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የመማሪያ መጻህፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና መፍጠራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የመማሪያ መጻህፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና እንደሆነባቸው የክልሉ መምህራን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ3 ሺህ 225 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አለመጀመሩን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ለማስጀመር እየሠራ መኾኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ግማሽ በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች አሁንም በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ አለመመለሳቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በተያዘው የትምህርት አመት በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ ያልተመለሱ ተማሪዎች 50 በመቶ የሚጠጉት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን አንፃራዊ ሰላምና መረጋጋት በተፈጠረባቸው ወረዳዎች ትምህርት መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የ2016 የትምህርት ዘመን በወቅቱ ያልተጀመረ ቢሆንም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጠ፣ መስፈርቶቹንም ይፋ አድርጓል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም፡– ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ሶስት የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አማርኛ እና ስዋሂሊ ቋንቋዎች ማስተማር እንደሚጀምሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26/2015 ዓ.ም፡- በሩሲያ የትምህርት ዘመን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል። የሞስኮ የትምህርት እና ሳይንስ ክፍል እንዳስታወቀው ከሆነ በቀጣይ ሳምንት…
ተጨማሪ ያንብቡ »