ቻይና
- ዜና
ኢትዮጵያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ችግሮች ሲገጥሙኝ ከጎኔ ሁናችሁ ደግፋችሁኛል ስትል ሩሲያን እና ቻይናን አመሰገነች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም፡- ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም “ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር” በሚል መሪ ቃል በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከስድስት አመታት በኋላ የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ሲያስተዳድር የነበረው የቻይና ኮርፖሬሽን ከስድስት አመታት በኋላ የአስተዳደር ርክክብ ማካሄዱ ተገለጸ። ላለፉት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ፌደራል ፖሊስ ከቻይና ማኅበረሰብ የኢንቨስትመንት አባላት ጋር በሚያጋጥማቸው የፀጥታና ደኅንነት ስጋት ዙሪያ መምከሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተሰማሩ የቻይና ባለሀብቶች በሚያጋጥማቸው የፀጥታና የደኅንነት ስጋት ዙሪያ ፌደራል ፖሊስ ከቻይና ማኅበረሰብ የኢንቨስትመንት አባላት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አምባሳደር መለስ አለም ኢትዮጵያ ለአንዲት ቻይና ፖሊሲ ያላትን ቁርጠኝነት አርጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 ዓ/ም፡_ የውጭ ጉዳይ ሚስኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለአንዲት ቻይና ፖሊሲ ያላትን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በቻይና የፋይናንስ ተቋማት የተያዘባትን አንድ ነጥብ ሶስት ቢሊየን ዶላር ብድር ለማስለቀቅ እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም፡- በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በቻይና ባደረገው ጉብኝት ከሀገሪቱ ኤግዚም ባንክ (Export-Import Bank)…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በሰሜን ሸዋ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች የቻይና ዜጎችን አግተው ወስደዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም:- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራው ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነስ) ታጣቂዎች ትላንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት አድጓል ሲሉ ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6/2016 ዓ.ም፡– ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቤጂንግ ከቻይናው ፕሬዝዳን ዢ ጂንፒግ ጋር መገናኘታቸው ተገለጸ። በቤጂንግ በሚካሄደው የቻይና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ቻይና ለኢትዮጵያ የዕዳ ክፍያ እፎይታ እንደምትሰጥ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስብሰባ በፊት ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከቻይናው…
ተጨማሪ ያንብቡ »