አስቸኳይ ግዜ አዋጅ
- ትንታኔ
ትንታኔ: በግድያ እና ሰብአዊ መብት ጥሰት ታጅቦ የተራዘመው የአማራ ክልል አስቸኳይ ግዜ አዋጅ
በዘላለም ታከለ @ZelalemTakelee አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ.ም፡- ከአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር በ30 ኪሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው የመራዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የመንግስት ባለስልጣናት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ሰላማዊ ተቃውሞዎችን ለማፈን መጠቀማቸውን ሊያቆሙ ይገባል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን በሀገሪቱ በሰላማዊ መንገድ መንግስትን የሚቃወሙ፣ አጥብቀው የሚተቹ ታዋቂ ፖለቲከኞችን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአማራ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማራዘሙን አስታወቀ። ምክር ቤቱ አዋጁን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የፋኖን እንቅስቃሴ በመግታት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል ሲል መንግስት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ በሰራው ስራ የፋኖን እንቅስቃሴ በመግታት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ከአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ አሁንም የጅምላ እስሮች እየተፈጸሙ ነው ሲል ኢሰመጉ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ከአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ አሁንም ድርስ የጅምላ እስሮች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በሶስት ዙር በተደረገው ዘመቻ በሃያ ቀናት ውስጥ አብዛኞቹ የክልሉ ዞኖች ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሳቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18/2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ነሐሴ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል…
ተጨማሪ ያንብቡ »