ኢጋድ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አሳስቦኛል አለ፣ ማንኛውም ስምምነት በሶማሊያ መንግስት ይሁንታ ላይ የተመሰረተ መሆን ይገባዋል ብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡- በኢጋንዳ ኢንተቤ ልዩ ስብሰባቸውን ያካሄዱት የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ “በተደራራቢ መርሀ ግብር” ምክንያት በነገው የኢጋድ ስብሰባ ላይ እንደማትሳተፍ አሳወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ ኢትዮጵያ፤ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግታት ድርጅት (ኢጋድ) በነገው ዕለት ጥር 8 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ሁኔታ በጥንቃቄ እየተከታተለው እንደሚገኝ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ሁኔታ በጥንቃቄ እየተከታተለው እንደሚገኝ ገልጿል፤ በቀጠናው ሰላም ላይ የሚኖረውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢጋድ አሸማጋይነት በሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መካከል ሊደረግ የነበረው ውይይት ተራዘመ፣ የፈጥኖ ደራሹ ሀይል መሪ ጄነራል ሀምዳን ደጋሎ አዲስ አበባ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሃሜቲ) በዛሬው ዕለት ታህሳስ 18 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ የሱዳን ተፋላሚ አካላት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/ 2016 ዓ/ም፡ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀ መንበር ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ »