የሰላም ድርድር
- ዜና
የአማራ ክልል መንግስት ከታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ ነኝ” አለ፣ በክልሉ ሰላማዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አለመኖሩን አምኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር “በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ” መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ የኦሮሞ ሲቪክ ማህበራት ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሀዳር 25/ 2016 ዓ/ም፦ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ ሃያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ለሰላም ንግግርና ለድርድር በር እንዲከፍትና አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲታወጅ አብን ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2016 ዓ/ም፦ ልይነቶች በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ጥረት ማድረግ የሰለጠነና ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ አካሄድ መሆኑን በመገንዘበ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው ድርድር ጥሩ ሂድት መታየቱን ተከትሎ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች የወታዳራዊ መሪዎቹን ወይይት ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3/ 2016 ዓ ም፦ በፌደራል መንግስቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው ሁለተኛው ዙር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ጃል ማሮ የተካፈለበት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል በዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ትላንት ጥቅምት…
ተጨማሪ ያንብቡ »