የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር
- ዜና
በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 ከፍተኛ አመራሮቹን “ከፓርቲው አባልነት አባርሪያለሁ፣ ውክልናቸውንም አንስቻለሁ” ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7/2017 ዓ.ም፡- በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀመንበሩ የነበሩትን አቶ ጌታቸው ረዳን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “በጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚፈጸም ሹመትም ይሁን ተሿሚዎችን መሻር ከተቋማዊ አሰራር ውጭ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም” – ህወሓት
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20/2016 ዓ.ም፡- በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚፈጸም ሹመትም ይሁን ተሿሚዎችን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
“የአማራ ክልል መሬቶቼን የራሱ በማድረግ በትምህርት ካሪኩለሙ ማካተቱ ተቀባይነት የለውም” ሲል የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአማራ ክልል መንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመኮ የሐሰት ሪፖርት አውጥቷል ሲል የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ኮነነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን አስመልክቶ ባወጣው ሁለት ሪፖርቶች በትግራይ ክልል ከቀያቸው ተፈናቅለው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራሉ መንግስት ጋር የፖለቲካ ውይይት በአስቸኳይ እንዲጀመር ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/ 2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በደቡብ አፈሪካ ፕሪቶሪያ ህዳር 2022 በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከፌዴራሉ መንግስት ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ »