የአፍሪካ ህብረት
- ዜና
ዜና: “ከቀያቸው የተፈናቀሉ እና ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ በስፋት ተወያይተናል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም፡-ትላንት ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም መጠናቀቁ በተገለጸው የፕሪቶርያ ስምምነት ተግባራዊነትን በገመገመው የአፍሪካ ህብረት ሁለተኛው መድረክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለመጠበቅ እና ወደ ጦርነት የመመለስ አደጋን ለማስወገድ ውጤታማ ክትትል አሁኑኑ ይተግበር!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል የተጀመረውንና በኋላም ወደ አማራና አፋር ክልሎች በመስፋፋት ለሁለት ዓመት የዘለቀውን አውዳሚ ጦርነት ለማቆም፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሶማሊያ ተግባር የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ለመሳብ ያለመ ነው ሲል መንግስት አጣጣለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው የተመለሱትን የሶማሊያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በ37ኛው ኅብረት የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀናል ማለታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ ሶማሊያ ጠቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በመከባበር ላይ ተመስርተው “የተፈጠረውን ውጥረት” እንዲያረግቡት ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው ስምምነት ተከትሎ “የተፈጠረውን ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » -
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ስምምነቱ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ የቆየታ ጊዜው እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/ 2016 ዓ/ም፦ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና የተልዕኮ የማስከበር አላማ ሰንቆ የሚንቀሳቀሰው ኬሚቴ የቆይታ ጊዜው በአንድ…
ተጨማሪ ያንብቡ »