የኢትዮጵያ አየር መንገድ
- ዜና
አየር መንገዱ ወደ አስመራ “በረራ ያቋረጥኩት በሀገሪቱ የሚገኘው የባንክ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ደብተሬ በመታገዱ ነው” ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ ቅርንጫፍ የሂሳብ ደብተር ሙሉ ለሙሉ መታገዱ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያቆም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ የኤርትራ ክስ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ስም የማጥፋት ሥራ በመሆኑ ክሱ ተቀባይነት የለውም_ አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከኤርትራ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን የቀረበበትን ክስ “የአየር መንገዱን ስም የማጥፋት ሥራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በናይጀሪያ መንግስት በሽርክና ሊቋቋም ታስቦ የነበረው አየር መንገድ አለመሳካቱ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለስልጣናት እና የናይጄሪያ አቻዎቻቸው መካከል በሽርክና የጋራ አየር መንገድን ለመመስረት ያደረጉት ውይይት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ወደ ሶማሊ ላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ወደተፈራረመችው ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሮልስ ሮይስ ኩባንያ ጋር የኤርባስ አውሮፕላኖቹን የሞተር ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀምባቸውን ኤርባስ አውሮፕላኖቹን የሞተር ደህንነት እንዲያስጠብቅለት ከሎርስ ሮይስ ጋር ስምምነት መፈጸሙ ገለጸ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ለመግዛት መስማማቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር መስማማቱን አስታወቀ። 11 ቦይንግ 787…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የናይጀሪያ አየር መንገድን ለማስጀመር የሀገሪቱ መንግስት የሚያሳልፈውን ውሳኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደሚቀበል ዋና ስራ አስፈጻሚው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይጀሪያ መንግስት የሀገሪቱን አየር መንገድ ላልተወሰነ ግዜ እንዳይበር ለማድረግም ሆነ ስራ እንዲቀጥል…
ተጨማሪ ያንብቡ »