የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
- ዜና
ቅዱስ ሲኖዶሱ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ ቅሬታ ማሰማቱን ተከትሎ ኮሚሽኑ ከሲኖዱሱ ጋር ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራዊ ምክክር ቤተክርስቲያኗ እንድትሳተፍ ጥሪ ባለመቅረቡ ቅሬታ ማሰማቱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያ ክልል ሁለት ዞኖች በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እና ምዕመናን መግደላቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአርሲ በተከታዮቿ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአርሲ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት በማውገዝ የጸጥታ ተቋማትም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ቤተ ክርስቲያኗ በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ለመሳተፍ እና የድርሻዋን እንድትወጣ እድሉ እንዲያመቻችላት ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከጥቅምት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ »