የድሮን ጥቃት
- ፖለቲካ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች እየተፈጸም ያለው የድሮን ጥቃት የንጹሃን ዜጎች ሞት እያደረስ ይገኛል፤ መካላከያ ሠራዊት ሊቆጠብ ይገባል!
አዲስ አበባ፣ ጥር 3/2016 ዓ/ም፡_ በተለምዶ ድሮን በመባል የሚታውቁት ሰው አልባ አውሮፕላኖች በኢትዮጵያ ለውጊያ ዓላማዎች ጥቀም ላይ መዋል የጀመሩት በህዳር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሆሮ ጉዱሩ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/ 2016 ዓ/ም፡_ በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ ትላንት ታህሳስ 15 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢሬቻ በዓል ሲከበር በዋለበት ሁለት ቀናት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሁለት ወረዳዎች ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ከ12 በላይ ሰዎች ተደገሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1/ 2016 ዓ.ም፡- የኢሬቻ በዓል በተከበረበት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ሃባቦ…
ተጨማሪ ያንብቡ »