ፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት
- ዜና
ዜና: “በትግራይ የሚካሄዱ ሁሉም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ ይገባቸዋል” – የትግራይ ጸጥታ አካላት ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ የሚካሄዱ ማናቸውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ እንደሚገቡና የህዝቡን ሰላም እና ደህንነትን ለማደፍረስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ከቀያቸው የተፈናቀሉ እና ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ በስፋት ተወያይተናል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም፡-ትላንት ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም መጠናቀቁ በተገለጸው የፕሪቶርያ ስምምነት ተግባራዊነትን በገመገመው የአፍሪካ ህብረት ሁለተኛው መድረክ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው” – የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም፡- የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራሉ መንግስት ጋር የፖለቲካ ውይይት በአስቸኳይ እንዲጀመር ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/ 2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በደቡብ አፈሪካ ፕሪቶሪያ ህዳር 2022 በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከፌዴራሉ መንግስት ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ »