ትግራይ
- ዜና
ዜና: የፕሪቶርያ ስምምነት ዋነኛ ጉዳዮች ባለመፈጸማቸው ከፌደራል መንግስቱ ጋር ተፈጥሮ የነበረውን መተማመን እየሸረሸረው ይገኛል – ህወሓት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ የተካሄደውን የፕሪቶርያ ስምምነት አፈጻጸምን በገመገመው ስብሰባ ዙሪያ ህወሓት ባወጣው መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከእንግዲህ በኋላ ከፌደራል መንግስት ጋር በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ የማደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል ነው – የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶርያው ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ ከፌደራል መንግስቱ ጋር የሚያደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አደራዳሪዎች በተገኙበት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ በቀጣይ ሳምንታት የፌደራል መንግስቱ እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይወያያሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም መሰብሰቡን እና የተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፌደራል መንግስት መግለጫ ፀረ ፕሪቶርያ አቋም ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን የሚያበረታታ ነው – የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- የፌዴራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከፕሪቶርያ ስምምነት ጋር በተያያዘ ባወጣው መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ አበርጌሌ የጪላ እና አጽቢ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የ190 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 19/ 2016 ዓ/ም፦ በማዕከላዊ ትግራይ ዞን አበርጌሌ የጪላ ወረዳ እና በትግራይ ምስራቃዊ ዞን አጽቢ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር እያጓተተ ነው ሲል የፌደራል መንግስቱ ወቀሳ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም፡- የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የፌደራል መንግስቱ ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያውን ስምምነት አተገባበር ላይ የትግራይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በትግራይ ክልል 95ሺ የሚደርሱ ነጋዴዎች ግብር መክፈል መጀመራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል 95ሺ ገደማ ነጋዴዎች ካለፈው አመት ጀምሮ ግብር መክፈል መጀመራቸውን የክልሉ ገቢዎች እና ልማት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአንድ አመት በኋላ ምን አሳካ? ምንስ አላሳካም?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡– ከአንድ አመት በፊት በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶርያ ከተማ ለሁለት አመታት ሲካሄድ የቆየው እና…
ተጨማሪ ያንብቡ »