አማራ ክልል
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል በ9 ዞኖች በተከስተው ድርቅ ምክንያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት የገና እና የጥምቀት በዓላት ሚና ይኖራቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– የገና እና ጥምቀት በዓላት በአማራ ክልል የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት የሚያስችሉ መሆኑን የአማራ ክልል ባሕልና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– የአማራ ክልል የይቅርታ ቦርድ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ሁለት ሺህ 741 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ ከባድ ማህበራዊ ቀውስ በማሰከተል ላይ ያለው የአማራ ክልል የትጥቅ ትግል ለምን ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል መምጣት ተሳነው?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ/ም፦ የፌደራሉ መንግሥት በመደበኛ ሠራዊት ደረጃ ሰልጥነው በመደራጀት ተጠሪነታቸው ለየክልሎቻቸው ያደረጉ የክልል ልዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል “የየብስ ትራንስፖርትን ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር” እየተሠራ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም፡– ከተለያዩ የሀገሪቱ አቅጣጫ ወደ ክልሉ የሚገቡ “የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴዎችን ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር” እየተሠራ መሆኑን የአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ በአማራ ክልል የተከሰተው የጸጥታ ችግር የጤና ስራዎችን አስቸጋሪ ማደረጉንና ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መስፋፋታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል የተከሰተው የጸጥታ ችግር የጤና ስራዎችን አስቸጋሪ ማደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ርዕሰ አንቀጽ፡ በኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ከሞቱ በኋላ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በአስከፊ አደጋ ውስጥ ናቸው፤ መካዱ ይቁምና ከመርፈዱ በፊት ብሔራዊ አደጋ መሆኑ ይታወጅ!
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/2016 ዓ/ም፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይም በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለተከታታይ አመታት በተከሰተው ድርቅ እና ጦርነት ምክንያት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የአማራ ክልል የአምስት ወራት ስራ አፈጻጸሙን ገመገመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም፡– የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የአምስት ወራት ስራ አፈጻጸሙን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡ ተገለጸ።…
ተጨማሪ ያንብቡ »