ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ በባህርዳር በፀጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህርዳር ከተማ ትላንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአውሮፓ ኅብረት የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ፕሮግራም የ16 ሚሊዮን ዩሮ ደጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/ 2016 ዓ/ም፦ የአውሮፓ ኅብረት በስምንት ክልሎች የሚገኙ 371 ሺህ 971 የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለመበተን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ “በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ የጋራ ትስስር እሴቶች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል” – ርዕሰ መስተዳድሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ባለሃብቶች ጋር በሰላም እና ልማት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከእንግዲህ በኋላ ከፌደራል መንግስት ጋር በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ የማደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል ነው – የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶርያው ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ ከፌደራል መንግስቱ ጋር የሚያደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሁለት ስምምነቶችን ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በዛሬው ዕለት የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበት እንዲሁም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በጋምቤላ ተጠልለው የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ለምግብ ፍለጋ ሲንቀሳቀሱ በታጠቁዎች ተገድለዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በነበሩ ግጭቶች እና ጥቃቶች በክልሉ በተለያዩ ቦታወች ተጠልለው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና: የፍትህ ሚኒስቴር የሽግግር ፍትህ ፓሊሲን ለማጸደቅ በቀጣይ ሳምንታት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- የፍትህ ሚኒስቴር በባለሞያዎች ቡድን አቋቁሞ ሲያዘጋጀው የነበረው የብሔራዊ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ወደ ማጠናቀቂያው ምእራፍ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አደራዳሪዎች በተገኙበት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ በቀጣይ ሳምንታት የፌደራል መንግስቱ እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይወያያሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም መሰብሰቡን እና የተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ »