ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ሁኔታ በጥንቃቄ እየተከታተለው እንደሚገኝ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ሁኔታ በጥንቃቄ እየተከታተለው እንደሚገኝ ገልጿል፤ በቀጠናው ሰላም ላይ የሚኖረውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– የአማራ ክልል የይቅርታ ቦርድ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ሁለት ሺህ 741 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ከግብጽ እና ከኳታር መሪዎች ጋር በስልክ ያወሩ ሲሆን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ከሩቶ ጋር በናይሮቢ መክረዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡- የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሸክ ማህሙድ ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር በስልክ በሁለትዮሽ ግንኙነታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በቴሌ ብር አማካኝነት በየቀኑ ቢያንስ የአምስት ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ይደረጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– የቴሌ ብር አገልግሎት ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ አንስቶ አንድ ነጥብ ስድስት ትሪሊዮን ብር ዝውውር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተከሰተው ውጥረት እና ግጭት ከመባባሱ በፊት አስቸኳይ ምላሽ ይሻል ሲል ኢሰመኮ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተከሰተው ውጥረት እና ግጭት ከመባባሱ በፊት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ ከባድ ማህበራዊ ቀውስ በማሰከተል ላይ ያለው የአማራ ክልል የትጥቅ ትግል ለምን ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል መምጣት ተሳነው?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ/ም፦ የፌደራሉ መንግሥት በመደበኛ ሠራዊት ደረጃ ሰልጥነው በመደራጀት ተጠሪነታቸው ለየክልሎቻቸው ያደረጉ የክልል ልዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ማሞ ምህረቱ በብሪክስ የኢትዮጵያ ዋና ተወካይ ሁነው ተሰየሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ በይፋ የብሪክስ አባል መሆኗን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ ዕለቱ ታሪካዊ ቀን ነው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና በመስጠት የባህር በር ለማግኘት መስማማቷ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም፡– ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት እና በምትኩ ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ትላንት…
ተጨማሪ ያንብቡ »