ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት ድንበሮቻቸውን እና የግዛት አንድነታቸውን የሚያስጠብቁበት ግዜ አሁን ነው – ዩናይትድ ኪንግደም
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/2016 ዓ.ም፡– የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በቃል አቀባዩ በኩል ባወጣው መግለጫ ከምንግዜውም በላይ ኢትዮጵያ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ምክር ቤቱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን ጨመሮ አራት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/ 2016 ዓ/ም፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሩሲያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ትንታኔ፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሄዱ ያሉ ግጭቶች እና አለመርጋጋቶች የቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከፍተኛ አደጋ ደቅነዋል
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ/ም፡ ኢትዮጵያ የበረካታ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ከሆኑ አገራት መካክል አንዷ ናት። በተያዘው አመት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል ተባለ፣ 4 ሚሊየን ህዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡም ተጠቁሟል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በበርካታ ቦታዎች የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን በድርቅ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ላይ የሚሰራው ፊውስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊነት በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ተካሂዶ የነበረውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ለማስቆም የተፈረመውን የአልጀርስ ስምምነት 23ኛ አመትን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ለምርት ዘመኑ ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2/2016 ዓ.ም፡- ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የውጭ ዕዳዋን መክፈል የማትችልበት ደረጃ ጫፍ ላይ ትገኛለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ገበያ የሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ አከፋፈል ላይ ከአበዳሪዎቿ ጋር ያደረገችው ድርድር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕስ አንቀጽ: በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በድርድር ማስቆም የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ማስጠበቅ ነው
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ትኩረት ባይሰጠውም በታንዛንያ የተካሄደው የፌደራል መንግስቱ እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ድርድር በኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን በመላ…
ተጨማሪ ያንብቡ »