የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
- ዜና
ዜና: የፌዴራል መንግስት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ጸደቀ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የቀረጥ ማበረታቻ አዋጆችም ጸድቀዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀትን 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ቢሮ ስንገባ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 86 ቢሊየን ዶላር ነበር፣ ዛሬ ግን 205 ቢሊየን ዶላር ደርሷል፤ 6ቱ ጎረቤት ሀገራት ተደምረው የእኛን ጂዲፒ አያክሉም – ጠ/ሚኒስትር አብይ
ዜና: “ቢሮ ስንገባ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 86 ቢሊየን ዶላር ነበር፣ ዛሬ ግን 205 ቢሊየን ዶላር ደርሷል፤ 6ቱ ጎረቤት ሀገራት ተደምረው የእኛን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ለፓርላማ የቀረበው ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተቃዋሚዎችን ማሳደጃ እንዳይሆን የምክር ቤቱ አባላት አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም፡- ለፓርላማ የቀረበው “በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ቋሚ ኮሚቴው ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ድረስ በመሄድ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጎብኝቻለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌደራል ማረሚያ ቤት በህግ ጥላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀጣይ አመት ከ80 በላይ አዲስ የምክር ቤት አባላት እንደሚመጡ አስታወቀ፣ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ጠይቋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም፡-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀጣይ አመት ከ80 በላይ አዲስ የምክር ቤት አባላት ስለሚመጡ ለስራ ማስኬጃ ከ700…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአምስት ዓመት በላይ የተከማቸ ዝቃጭ ቆሻሻ መኖሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፡- የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ኦዲት ሪፖርት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ምክር ቤቱ በስድስት ወራት ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ጨምሮ ሰባት ውሳኔዎችን ማስተላለፉንና 15 አዋጆችን ማጽደቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤቱ የአማካሪ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ለደንብ ልብስ ግዢ በሚል ያከናወነው ክፍያ የተጋነነ መሆኑ የተነገረው #የቱሪዝም ሚኒስቴር በተጋነነ ዋጋ ከሚያከናውነው ግዢ መታረም እንዳለበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የቱሪዝም ሚኒስቴር በተጋነነ ዋጋ የሚያከናውነው ግዢ መታረም እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና…
ተጨማሪ ያንብቡ »