ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያ በአግባቡ እየተሰበሰበ እንዳልሆነ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም፡- በባለድርሻ አካላት የእርስ በርስ መናበብና መቀናጀት ከፍተት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያ በአግባቡ እየተሰበሰበ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ በዝግ እንደሚመክር ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም፡- ከኢትዮጵያ በኩል ተቃውሞ ቢቀርብበትም የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ ዛሬ ጥር 20 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ በየአመቱ ከሚመዘገቡ 77 ሺ የካንሠር ህሙማን መካከል ሕክምና የሚያገኙት 12 ሺህ ገደማ መሆናቸው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በየአመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺህ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ የጤና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ተጠልለው የሚገኙ 916 ሺ ስደተኞችን የዲጂታል ስርአቱ ተጠቃሚ ለማድረግ ስምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተጠለሉ ስደተኞችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ስምምነት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና በዓለም አቀፉ የስራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ በሃዲያ ዞን በተቀሰቀስ የኩፍኝ በሽታ 22 ህጻናት መሞታቸት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2016 ዓ/ም፦ በማዕከላዊ ኢትጵጵያ ክልል ሃዲያ ዞን በተቀሰቀስ የኩፍኝ በሽታ በ14 ቀናት ውስጥ 22 ህጻናት መሞታቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ፍላጎታቸውን “በነፍጥ” ማስፈጸም በሚሹ አካላት ላይ “የተጠናከር ሕግ የማስከበር ሥራ” እንዲካሄድ ውሳኔ ማሳለፉን ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2015 ዓ/ም፦ ብልጽግና ፓርቲ፤ ዓላማቸው “በነፍጥ” ፍላጎታቸውን ማስፈጸም በሆኑ አካላት ላይ “ተገቢው ሕግን የማስከበር ሥራ በተጠናከረ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 12 የጉጂ ዞን ሚሊሻዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰርማሌ ወረዳ ቲፋቴ ቀበሌ ድንበር አካባቢ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል…
ተጨማሪ ያንብቡ »