ኢትዮጵያ
- ጤና
ዜና፡ ባለፉት 10 አመታት የትራኮማ የስርጭት ምጣኔ ከ28 በመቶ ወደ 12 በመቶ መቀነስ ቢቻልም የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ አልጠፋም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም፡– ባለፉት 10 አመታት የትራኮማ የስርጭት ምጣኔው ከ28 በመቶ ወደ 12 በመቶ መቀነስ ተችሏል ሲል የጤና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በእምነት ተቋማት የሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ይዘት የጎላባቸው ስብከቶችና ትንታኔዎች በአፋጣኝ ሊታረሙ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት የገና እና የጥምቀት በዓላት ሚና ይኖራቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– የገና እና ጥምቀት በዓላት በአማራ ክልል የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት የሚያስችሉ መሆኑን የአማራ ክልል ባሕልና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ላይ ያተኮረ የዲፕሎማሲ አውደ ርዕይ በቀጣይ ሳምንት ይጀመራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ እና በወቅታዊ የሀገሪቱ የዲፕሎማሲ ስኬቶች ላይ ያተኮረ የዲፕሎማሲ አውደ ርዕይ በቀጣይ ሳምንት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎችም ሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመኖሪያ ሰነዳቸውን ሕጋዊ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የሚኖሩ እና ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎችም ሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመኖሪያ ሰነዳቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ውጥረት በማርገብ እንዲወያዩ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡– የአሜረካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ ኢትዮጵያ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በመከባበር ላይ ተመስርተው “የተፈጠረውን ውጥረት” እንዲያረግቡት ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው ስምምነት ተከትሎ “የተፈጠረውን ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና የምትሰጠው ሁኔታውን በጥልቀት ካጤነች በኋላ መሆኑን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና የምትሰጠው ሁኔታውን በጥልቀት ካጤነች በኋላ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ »