ኦሮምያ ክልል
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኦሮምያ ክልል የመማሪያ መጽሐፍትን ለእያንዳንዱ ተማሪ ለማዳረስ ሁለት ዓመት ይፈጃል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የመማሪያ መጽሐፍትን ለእያንዳንዱ ተማሪ ለማዳረስ ሁለት ዓመት ሊፈጅ እንደሚችል የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ርዕስ አንቀጽ: በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በድርድር ማስቆም የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ማስጠበቅ ነው
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ትኩረት ባይሰጠውም በታንዛንያ የተካሄደው የፌደራል መንግስቱ እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ድርድር በኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን በመላ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ከቀናት በፊት ዘጠኝ አማኞቿ የተገደሉባት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ እየሱስ ድርጊቱን አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25/2016 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ዘጠኝ አማኞቿ ህዳር 14 ቀን 2016 ዓ.ም የተገደሉባት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ጃል ማሮ የተካፈለበት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል በዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ትላንት ጥቅምት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በተፈናቃዮች እና ነዋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ኢሰማኮ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/2016 ዓ.ም፡– በሶማሊ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ላይ በክልሎቹ የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ በሲቪል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አንቶኒ ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለጠ/ሚኒስትር አብይ ደውለው እንደነገሯቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2016 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ማውራታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ማይክ ሀመር በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመምከር ወደ አውሮፓ ማቅናታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15/2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግስት ልዩ ልዑክ የሆኑት ማይክ ሀመር ወደ አውሮፓ በማቅናት ከህብረቱ ሀገራት ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ »