ኬንያ
- ዜና
ዜና: በኢትዮጵያ የሚታየው የኤሌክትሪክ ሀይል እጥረት የተፈራረምኩትን ስምምነት በድጋሚ እንዳጤነው እየገፋፋኝ ነው ስትል ኬንያ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም፡- ኬንያ ከሁለት አመት በፊት ከኢትዮጵያ ጋር ለ25 አመታት የሚቆይ በኤሌክትሪክ ሽያጭ ዙሪያ የተፈራረምኩትን ስምምነት እንደገና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በቀጣይ ጥቂት አመታት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኬንያውን ሳፋሪኮም መሪነት እንደሚረከብ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሁለት አመታት ያላስቆጠረው የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጥቂት አመታት ውስጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ መሪ ዳጋሎ አቀበበልን ተከትሎ ሱዳን በኬንያ ያሉትን አምባሳደሯነ ጠራች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም፡– የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፈጥኖ ደራሹ መሪ መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ በናይሮቢ የተደረገላቸውን አቀበበል ተከትሎ በኬንያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ በጎርፍ ሳቢያ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥረ 130 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ ከቅርብ ግዜያት ወዲህ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ በግዢ የማገኘው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን በግማሽ ቀንሶብኛል ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ እየሸጠችልኝ ያለው የኤሌክትሪክ ሀይል የስምምነታችንን ግማሽ ብቻ ነው ስትል ኬንያ ገለጸች። ከኢትዮጵያ ጋር በፈጸምኩት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ በተያዘው አመት ለጎረቤት ሀገራት ሶስት ሺ የሚጠጋ ጊጋዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ለሽያጭ ለማቅረብ ማቀዷን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ በተያዘው የበጀት አመት 2016 ለሶስት የጎረቤት ሀገራት ማለትም ለሱዳን፤ ለኬንያ እና ለጅቡቲ ሶስት ሺ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ የገቡ 26 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖሊስ መያዛቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም፡– የኬንያ ሙራንጋ አውራጃ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ ወደ ግዛቱ የገቡ 26 ኢትዮጵያውያን ሴቶችን በቁጥጥር ስር መዋሉን…
ተጨማሪ ያንብቡ »