ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በቀጣይ ሶስት አመታት የህዝብና ቤት፣ የኢኮኖሚ እንዲሁም የግብርና ቆጠራ ለማድረግ ማቀዱን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2016 ዓ.ም፡- መንግስት ጥራት ያለዉ መረጃ ለማመንጨት እንዲሁም በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዉሳኔን ለማስተላለፍ የሚያግዘኝ በሶስት ዓመታ የሚተገበር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ ከደቡብ አፍሪካ መንግስት ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት መፈረሙን የፍትህ ሚኒስትሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2016 ዓ.ም፡- በሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማሳደግ በተሰራው ስራ ከደቡብ አፍሪካ መንግስት ጋር በወንጀል የሚፈለጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ለምርት ዘመኑ የሚያስፈልግ ማዳበሪያ በእጀባ እየተጓጓዘ በመሆኑ መዘግየት መኖሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት 8 ነጥብ 05 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን እና 2 ነጥብ 6…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ የፌደራል መንግስት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ባለመቻላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሀብ እየሞቱ ነው – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ እና በአማራ ክልሎች የተፈጠረውን ሰብአዊ ቀውስ ከግምት በማስገባት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ እና የአለም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የትራንስፖርት እንቅስቃሴና የንግድ ክልከላ በተወሰነ መለኩ ተግባራዊ መደረጉን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራውን የትራንስፖርት እንቀሰቃሴ እና የንግድ ክልከላን ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የአሳይታ- አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/2016 ዓ.ም፡- ወደ ጅቡቲ ለመጓዝ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኘው የጋላፊ መስመር በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ሆኖ የሚያገለግለው የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በሰዓት 150 ቶን ከሰል የማምረት አቅም ያለው የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21/2016 ዓ.ም፡- በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ለጠ/ሚኒስትር አብይ የተበረከተው የፋኦ ሽልማት ድጋፍ እና ነቀፋን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፣ ተቋሙን የተቹም አልጠፉም
አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ላበረከተቱት አስተዋጽኦ እና አመራር በሚል ለጠ/ሚኒስትር…
ተጨማሪ ያንብቡ »