ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያና ጅቡቲ ስራ አጥነትን መቅረፍ ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች በጋራ እንሰራለን አሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– የጅቡቲ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ድልኤታ መሀመድ ድልኤታ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ “ድርቅ እንጂ ረሃብ” አልተከሰተም ሲል መንግስት አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተቀይሯል የሚሉ መረጃዎች ሌላ ዓላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት የሚያዘዋውሯቸው እንጂ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር በኢትዮጵያና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡– ከተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የተውጣጡ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕዝብ በዓላትን አከባበር ለመወሰን የቀረበለትን ረቂቅ ጨምሮ ሶስት ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡– የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬ ዕለት ታህሳስ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ 4ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሸ ድርድር ያለውጤት ተጠናቀቀ፣ ኢትዮጰያ ግብጽን ተጠያቂ አድርጋለች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 9 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አልሸባብ “ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች” ለመፈጸም አስቦት የነበረውን የሽብር ጥቃት አከሸፍኩ ሲል መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም፡– በሶማሌ ክልል ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች “የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የአልሸባብ የሽብር ቡድን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡መንግስት በሩብ ዓመቱ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና በወጪ ንግድ አፈጻጸም ላይ ጉድለት መታየቱን አመነ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም፡- በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት፣ በወጪ ንግድ እና በሥራ እድል ፈጠራ የተያዘው ዕቅድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ታህሣሥ 9፣ 2016 ዓ.ም:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል ።…
ተጨማሪ ያንብቡ »