ኤርትራ
- ዜና
ዜና፡ የኤርትራ ክስ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ስም የማጥፋት ሥራ በመሆኑ ክሱ ተቀባይነት የለውም_ አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከኤርትራ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን የቀረበበትን ክስ “የአየር መንገዱን ስም የማጥፋት ሥራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ወደ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ እየተቃረበ በመምጣቱ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ስደተኞች ላይ ስጋት ፈጥሯል – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም፡-በምስራቅ ሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ሂዩማን ራይት ዎች ገለጸ፤ ጦርነቱ የሱዳን አጎራባች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ በእስር ላይ የነበሩ 46 የትግራይ እስረኞችን ለቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም፦ ኤርትራ ከሁለት ወር እስከ ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያቆየቻቸውን 46 የትግራይ እስረኞችን በትላንትናው ዕለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ዩናይትድ ኪንግደም የኤርትራው አምባሳደር ከአገሯ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡– የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በለንደን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት እስጢፋኖስ ሃብተማርያም ከአገሩ እንዲወጡ ማዘዙን ዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ዋቢ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት ድንበሮቻቸውን እና የግዛት አንድነታቸውን የሚያስጠብቁበት ግዜ አሁን ነው – ዩናይትድ ኪንግደም
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/2016 ዓ.ም፡– የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በቃል አቀባዩ በኩል ባወጣው መግለጫ ከምንግዜውም በላይ ኢትዮጵያ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊነት በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ተካሂዶ የነበረውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ለማስቆም የተፈረመውን የአልጀርስ ስምምነት 23ኛ አመትን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኤርትራ ጦር ያለአግባብ ከያዛቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም፡– በኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን ውሳኔ መሰረት የኤርትራ ጦር ከኢትየጵያ ግዛቶች ለቆ እንዲወጣ የአውሮፓ ህብረት ጠይቋል።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የሰላም ስምምነቱ ከተደረሰ በኋላ የኤርትራ ወታደሮች በተቆጣጠሯቸው የትግራይ ግዛቶች የጦር ወንጀል ፈጽመዋል ሲል አምነስቲ ኮነነ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም፡– በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ የትግራይ ግዛቶችን ለቀው ያልወጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ »