ኢሰመጉ
- ዜና
“ከታገቱ ተማሪዎችም መካከል የተወሰኑት የተጠየቀዉን ክፍያ ከፍለው ተለቀዋል” – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች ከታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መካከል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተለመደ የመጣው ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ በትግራይ ክልልም እየተበራከተ ይገኛል” – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እየተበራከተ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ዛሬ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ግድያዎች እና እገታዎች በተደጋጋሚ መፈጸማቸው መንግስት ግዴታውን በአግባቡ እየተወጣ እንዳልሆነ ማሳያ ነው – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚፈጸሙ እገታዎች እና ግድያዎች አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጣችው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመጉ ከመንግስት አካላት በሚደርስብኝ ተጽእኖ ስራየን በአግባቡ መስራት ተቸግሬያለሁ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ከመንግስት አካላት በሚደርስበት ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች ምክንያት ስራውን በአግባቡ ለመስራት መቸገሩን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢሰመጉ መንግስት በሀገሪቱ በውጭ ዜጎች ላይ ጭምር በመፈጸም ላይ ባለው የሰዎች እገታ በቂ ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡- በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ላይ በታጠቁ ቡድኖች እየተፈጸመ ያለው እገታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ ከአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ አሁንም የጅምላ እስሮች እየተፈጸሙ ነው ሲል ኢሰመጉ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ከአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ አሁንም ድርስ የጅምላ እስሮች…
ተጨማሪ ያንብቡ »