የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
- ዜና
“በአፋር እና ሶማሊ ክልሎች አዋሳኝ አከባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት እጅግ አሳስቦኛል” – ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም፡- በአፋር እና ሶማሊ ክልሎች ወሰን አከባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት ሊቆም የገባል፣ ዘላቂ ሰላም የሚያሰፍን መፍትሔ ሊበጅለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰኔ 16 ቀን ‘‘ቀሪ’’ እና “ድጋሚ ምርጫ” በሚካሄድባቸው አከባቢዎች የምርጫ ሂደቶች የሰብአዊ መብቶች ክትትል አደርጋለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በ6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ምርጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኮሚሽኑ በበቴ ኡርጌሳ ግድያ ዙሪያ ሲያካሂደው የነበረውን ምርመራ ለማቋረጥ መገደዱን አስታወቀ፣ በግድያው የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እጅ እንዳለበት የሚያመላክት ምስክርነት መሰብሰቡንም አመላክቷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር በሆኑት በበቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ዕርቅ እውን ሊሆን የሚችለው “የተጎጂዎች ቁስል ከተፈወሰ በኋላ” ብቻ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ መጠነ ሰፊና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 26 ዓ/ም፦ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ መጠነ ሰፊና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፤ ግድያ፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በሸገር ከተማ፣ ሲዳ አዋሽ ወረዳ በሚገኘው ማቆያ ማዕከል በተላላፊ በሽታ ሶስት ሰዎች መሞታቸውን ኢሰመኮ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/ 2016 ዓ.ም፡- በሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ጊዜያዊ ማቆያ ማእከል ውስጥ በተከሰተው በተባይ የሚተላለፍ…
ተጨማሪ ያንብቡ »