የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት
- ዜና
ህወሓት የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት እንደማልደግፍ ተደርጎ ስም ማጥፋት እየተካሄደብኝ ነው ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም፡- “የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት እንደማልደግፍ ተደርጎ በመነገር ላይ ያለው ሀሳብ ሀሰት ነው፣ ስም ማጥፋት ነው” ሲሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ኢትዮጵያ በትክክለኛ አቅጣጫ እየተጓዘች ነው”፣ እርቅ ለማድረግ እየሄደችበት ያለው መንገድ ተስፋ ሰጪ ነው – ማይክ ሀመር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ሰላም እና እርቅ ለማምጣት እየሄደችበት ያለው አካሄድ ተስፋ ሰጪ በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ሲሉ በአፍሪካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለመጠበቅ እና ወደ ጦርነት የመመለስ አደጋን ለማስወገድ ውጤታማ ክትትል አሁኑኑ ይተግበር!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል የተጀመረውንና በኋላም ወደ አማራና አፋር ክልሎች በመስፋፋት ለሁለት ዓመት የዘለቀውን አውዳሚ ጦርነት ለማቆም፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አደራዳሪዎች በተገኙበት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ በቀጣይ ሳምንታት የፌደራል መንግስቱ እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይወያያሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም መሰብሰቡን እና የተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር እያጓተተ ነው ሲል የፌደራል መንግስቱ ወቀሳ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም፡- የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የፌደራል መንግስቱ ባወጣው መግለጫ በፕሪቶርያውን ስምምነት አተገባበር ላይ የትግራይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአንድ አመት በኋላ ምን አሳካ? ምንስ አላሳካም?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡– ከአንድ አመት በፊት በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶርያ ከተማ ለሁለት አመታት ሲካሄድ የቆየው እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፕሪቶርያው ስምነት ያስገኘውን ውጤት በማወደስ ሙሉ በሙሉ እንዲተገብ አስር ሀገራት በጋራ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም፡- መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አስር ሀገራት አውስትራልያ፣ ካናዳ፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድ፣ ጃፓን፣ ኔዘርላንድ፣ ኒውዝላንድ፣ ኖርዌ፣ ሲውዲን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የፕሪቶርያው ስምምነት ሳይሸራረፍ እንዲተገበር፣ የመንግስታቱ ድርጅት መርማሪ ቡድን የስራ ግዜ እንዲራዘም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2016 ዓ.ም፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፕሪቶርያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር፣…
ተጨማሪ ያንብቡ »