ፋኖ
- ዜና
በምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉና አንድ ሰው መቁሰሉ ተገለጸ
ኢዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል መስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ቅዳሜ ነሀሴ 25/ 2016 ዓ/ም በታጣቂዎች በተፈጸመ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደራ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፤ በምዕራብ ወለጋ ተጨማሪ ሶሰት ሰዎች “በመንግስት ሃይሎች” ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ ክልል መራዊ ከተማ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጸጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በአማራ ክልል በወሰደው የአየር ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፤ በጥቃቱ ኢላማ ከተደረጉ ቦታዎች መካከል ትምህርት ቤትና መነሃሪያ ይገኙበታል፡ የተባሩት መንግስታት ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሀዳር 8/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት በአማራ ክልል በወሰደው የአየር ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የተባሩት መንግስታት ድርጅት ሰብዓዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና ትንታኔ፡ በአማራ ክልል የመሪዎች ለውጥና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ቢደረግም ግጭቶች ተባብሰው ቀጥለዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/ 2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በመንግስት ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂ ሀይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት በመቀጠሉ በክልሉ ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በጎንደር በታጣቂዎችና በመንግስት ሀይሎች መካከል በተደረገ ውጊያ በርካታ ንጹሃን እና ታጣቂዎች መሞታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14/2016 ዓ.ም፡- ጎንደር ከተማ ትላንት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግስት ሀይሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
እለታዊ ዜና፡ ፋኖ ጦርና ጋሻ ይዞ ለኢትዮጵያ ነፃነት የሚሰለፍ እንጂ የሀገሩ ሰራዊት ላይ ጦር የሚመዝ አይደለም- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26/ 2015 ዓ.ም፡- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፋኖ ሀገር ተወረረች ሲባል ጦርና…
ተጨማሪ ያንብቡ »