ትግራይ
- ዜና
ህወሓት በ50 አመታት ታሪኬ አጋጥሞኝ የማያውቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አለ፣ በቀጣይ ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤየን ለማካሄድ ወስኛለሁ ብሏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም፡- የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ለ11 ቀናት ሳካሂደው የነበረው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ስብሰባ እና ግምገማ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በትግራይ በክልሉ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉትን ግፍ የሚቃወም እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም፡- በመቀለ ከተማ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 20016 ዓ.ም በክልሉ ሴቶች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከአላማጣ ወደ መቀለ የሚወስደው መንገድ የመዘጋት እና የተሽከርካሪዎች እንቀስቃሴ መስተጓጎል ክስተት መፈጠሩን ነዋሪዎችና የአካባቢው አስተዳደር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም፡- አዲስ አበባን ከትግራይ የሚያገናኘው ዋናው መንገድ በራያ አላማጣ ከተማ ባላፉት ሶስት ቀናት በሰዓታት ልዪነት የመዘጋትና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በህወሓት ላይ ያቀረበውን ክስ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም፡- በመሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሔሜቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የህወሓት ሀይሎች በአልቡርሃን የሚመራው የሱዳን መደበኛ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
በግዜያዊ አስተዳደሩ በመቋቋም ላይ ያለው ምክር ቤት አካታች አይደለም ሲሉ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሶስት ፖለቲካ ፓርቲዎች ተቹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳልሳይ ወያነ ትግራይ፣ ዓረና ትግራይ ለሉአለዊነት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የፕሪቶርያ ስምምነት ዋነኛ ጉዳዮች ባለመፈጸማቸው ከፌደራል መንግስቱ ጋር ተፈጥሮ የነበረውን መተማመን እየሸረሸረው ይገኛል – ህወሓት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ የተካሄደውን የፕሪቶርያ ስምምነት አፈጻጸምን በገመገመው ስብሰባ ዙሪያ ህወሓት ባወጣው መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከእንግዲህ በኋላ ከፌደራል መንግስት ጋር በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ የማደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል ነው – የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶርያው ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ ከፌደራል መንግስቱ ጋር የሚያደርገው ውይይት በአፍሪካ ህብረት በኩል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አደራዳሪዎች በተገኙበት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ በቀጣይ ሳምንታት የፌደራል መንግስቱ እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይወያያሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም መሰብሰቡን እና የተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ »