አማራ ክልል
- ፖለቲካ
“የአማራ ክልል መሬቶቼን የራሱ በማድረግ በትምህርት ካሪኩለሙ ማካተቱ ተቀባይነት የለውም” ሲል የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአማራ ክልል መንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ታግተው የነበሩ ከ270 በላይ የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/ 2015 ዓ/ም፦ ከደቡብ አትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ84 በላይ ተንጠልጣይ ድልድዮች እንደሚገነቡ የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ “በፋኖ ታጣቂዎች እና የክልሉን ፖሊስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በአማራ ክልል በሰላም እጦት በተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ስራ ከ25 በመቶ በላይ አለመሠራቱን ክልሉ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት እና ሰላም እጦት የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት ይገኛል ሲሉ የክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በክልሉ ያለው ግጭት፤ የማዕድን ምርት ዘረፉን ፈተና ላይ ጥሎታል – ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ከሀምሌ ወር ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የወርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ላይ የመከላከያ ሰራዊት ዘመቻ ያካሄደው በክልሉ የነበሩ እና ጥቃት የተፈጸመባቸውን ክፍለ ጦሮች ለማዳን ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም፡- የሀገር መካላከያ ሰራዊት በአማራ ክልል ዘመቻ ያካሄደው በዋናነት በክልሉ የነበሩ እና በጽንፈኛ ሀይሎች ጥቃት የተፈጸመባቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ »