ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ኢዜማ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/ 2016 ዓ/ም፡_ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና መንግስት ግድያ የፈጸሙ የጸጥታ አካላት ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፌደራል መንግስቱ ተቋማት በምዕራብ ትግራይ የህዝብ አሰፋፈር ለመቀየር ተሳትፎ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሪፈረንደም አይታሰብም – ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት የካቲት 5 ቀን 2016 ቀን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በጥር ወር ብቻ ቢያንስ ከ66 በላይ ሲቪል ሰዎች በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ አሳሳቢነቱ በቀጠለው በአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ምክንያት ባሳለፍነው ጥር ወር ብቻ ከ 66 በላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት “አስርጎ በማስገባት ስምምነቶች እንዲፈጸሙ” ለማድረግ ያለው ሃደት በአፋጣኝ እንዲፈተሽ ሲኖዶሱ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት የንግድ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የፍትሕና የሰብዓዊነት ግንኙነቶች አካል በማድረግ በቃላትና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በትግራይ 105 ትምህርት ቤቶች ተፈናቃዮች ተጠልለውባቸዋል፣ 522 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ ሀይሎች ስር ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/2016 ዓ.ም፡- በዶ/ር ዲማ ነጎ የተመራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በ37ኛው ኅብረት የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀናል ማለታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ ሶማሊያ ጠቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፣ አዳዲስ ስምምነቶችም ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- ሶስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ። በአዲስ…
ተጨማሪ ያንብቡ »