ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የምንሠራቸው ስራዎች ሀገርን የማዳን እና ለሌሎች መንገድ የማሳየት ነው ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡– ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኡጋንዳ የሚገኙት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋ እንዲመለስ በሰላማዊና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ትሰራለች አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋ እንዲመለስ በሰላማዊና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ መስራቷን እንደምትቀጥል ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢሰመኮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ጉዳት ያደረሱ አጥፊዎች ሊጠየቁ ይገባል ሲል አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጋሞ ዞን፣ በቆላ ሻራ ቀበሌ ውስጥ በመንግሥት የጸጥታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢጋድ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት አሳስቦኛል አለ፣ ማንኛውም ስምምነት በሶማሊያ መንግስት ይሁንታ ላይ የተመሰረተ መሆን ይገባዋል ብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡- በኢጋንዳ ኢንተቤ ልዩ ስብሰባቸውን ያካሄዱት የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ባህል እና ጥበብ
ቃለ ምልልስ፡ ተስፋዬ ገብረአብ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን አንስቶ ተነባቢ መጽሐፍ መፃፍ እንደሚቻል ያሳየ ደራሲ ነው- የተስፋዬ ህይወት ታሪክ መጽሓፍ ጸሓፊ ጉቺ ሽመለስ
በናትናዔል ፊጤ@NatieFit አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2016 ዓ/ም፡_ በሀገራችን ሰዎች ሊያወጉብት እንኳ የማይደፍሩትን የፖላቲካ እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ደፍርው በኪነ ጥበብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በሳዑዲ አረብያ የሚቀጠሩ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ወርሃዊ ክፍያ በአንድ ሺ ሪያል እንዲቀንስ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2016 ዓ.ም፡– የሳኡዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ በቤት ሰራተኝነት የሚቀጠሩ ኢትዮጵያውያን ወርሃዊ ደመወዝ በአንድ ሺ የሀገሪቱ ገንዘብ ሪያል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ
አዲስ አዲስ አበባ፣ ጥር 9/ 2016 ዓ/ም፦ የአረብ ሊግ በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ በተመለከት በትላነተናው ዕለት ያወጣውን መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ማይክ ሀመር በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ሱዳን ጉዳይ ለመምከር ወደ ካምፓላ እና አዲስ አበባ እንደሚያቀኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2016 ዓ.ም፡– የአሜሪካን መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር በኡጋንዳ ካምፓላ እና በአዲስ አበባ ጉብኝት እንደሚያደርጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ »